Thursday, March 7, 2013

"Lebensweisheiten" - The Wisdom of Living (2. contd.)

Normal 0 21 false false false DE X-NONE X-NONE

ቆም በል ላንድ አፍታ  

(2/ የቀጠለ)

 

ዛሬ ከኒቼ ጋር

 

(አንዳንድ ትርጉም)

*

 „Fröhlichen Wissenschaft“

 

Nietzsche‘s Lebensweisheiten

 

የኒቼ ዓለማዊ ብልሃት-ብልህነት

 

ለማስታወስ ያህል : - ኒቼን ለማንበብ መቼም ሆደ ሰፊነትና ከተቻለም ልዩ ርቀት ይጠይቃል፤ ኒቼ ሲያስብና ሲጽፍ እንደ ተፈጥሮ ሃይል ነውና። መበረቅና ዝናብ ጸደይና በጋ ሲመጣ ለሁሉም በሁሉም ላይ ነው፤ ከርስትያን አይለይ ፈላስፋ፣ ትላንት አይለይ አሁን፣ ዛሬ አይል ነገ፣ እንደ ዕለቱና ሁኔታው። ስለሆነም እዚህ ውስጥ ወደ አማርኛ  ለቀቅ ባለ መንገድ/ቃል በቃል ሳይሆን/ ተርጉሜ፣ እንዲያናግሩኝ የፈለግኋቸውና የመረጥኳቸው፣ የእኔን ነፈሰ ሥጋ የኮረኮሩትን ያህል ነው።

ኒቼን ማወቅ በብልሃት ለብልሃት፣ ሲሆን ብልህ፥ነት !

*

Source/German:

http://www.nietzschesource.org/#eKGWB/M

 (Seite 6 ff.)

English Version Source: http://archive.org/stream/completenietasch10nietuoft/completenietasch10nietuoft_djvu.txt

*

8. ገፈፍ ቆዳዬ፣ ለሶስተኛ ጊዜ

 

እንደገና ደግም ቆዳዬ ዓቆብቁቧል

ልወለድ እያለ ይጎተጉተኛል

የዋጠውን ሁሉ ዓይን አፈር አድርጓል

እባቡ የኔነት ሌላ ምድር ይሻል፤

 

እ ና ም፣  እሽሎኮሎካለሁ፣ ድንጋይ ሳር ምሃከል።

 

በጠማማው ጉዞ ተርቤ ለመብላት

የእባብን ጣፊጥ፣ ሁሌ እንደለመድኩት፣

አዎ ፣ አ ን ተ ው፣     እራስህን  መሬት ።

 

 

8.  B e i  d e r  d r i t t e n  H ä u t u n g .

 

Schon krümmt und bricht sich mir die Haut,

Schon giert mit neuem Drange,

So viel sie Erde schon verdaut,

Nach Erd’ in mir die Schlange.

Schon kriech’ ich zwischen Stein und Gras

Hungrig auf krummer Fährte,

Zu essen Das, was stets ich ass,

Dich, Schlangenkost, dich, Erde!

 

 

8. The Third Sloughing.

 

My skin bursts, breaks for fresh rebirth,

And new desires come thronging :

Much I've devoured, yet for more earth

The serpent in me's longing.

'Twixt stone and grass I crawl once more.

 

Hungry, by crooked ways.

To eat the food I ate before.

Earth-fare all serpents praise !

 

*

9. የኔ ጽጌ ረዶች

 

አዎ! እድሉስ የኔ ነው -  ልመርቅ ይላል ግን -

ሁሉም እድለኛ ፣ ካልለገሰ አይሆን፣

 

እናም ለመኮትኮት፣የኔን ጽጌረዶች፣ ትሻላችሁ ይሆን?

 

ማጎንበስ መሸሸግ  ይኖርባችኋል፣

ክጹብ ድንጋይና፣ እሾክ፥ግንዶች ምሃል፣

በርከት ላለ ጊዜም፣ ጣቲቷን ይመጧል!

 

የኔ ዕድል እንግ- እንዲህ ስለሆነ፣ እየኮረኮረ፣ ካልነካካሁ ይላል፤

የኔ ዕድል እንግዲህ፣ ተንኮልም ይወዳል!

 

ታድያስ ! የኔን ጽጌረዶች፣   - ይኮተኩታል!?

 

9.  M e i n e R o s e n .

 

Ja! Mein Glück — es will beglücken —,

Alles Glück will ja beglücken!

Wollt ihr meine Rosen pflücken?

Müsst euch bücken und verstecken

Zwischen Fels und Dornenhecken,

Oft die Fingerchen euch lecken!

Denn mein Glück — es liebt das Necken!

Denn mein Glück — es liebt die Tücken! —

Wollt ihr meine Rosen pflücken?

 

Nietzsche-amh-02x.pdf Download this file

No comments:

Post a Comment